Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የውዴ እጆቹ — ካሳሁን ለማ

ዳሰሱኝ የውዴ እጆቹ

ጎበኙን መልካም አይኖቹ

ተዳሰስኩ ተለውጫለሁ

አምላኬን አመልከዋለሁ (፪x)