Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የወንጌል አርበኛ — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

አርበኛ ነኝ (፪x) የወንጌል አርበኛ

ጌታም አድርጐኛል የእውነት ሰራተኛ (፪x)