Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የወንጌል አደራ — መዝሙረ ደረጀ

ለተቀበሉት : ለዚህ : አደራ

በእምነት : ቆሙ : እስከመጨረሻ

ሐዋርያቱ : ያለፉበት : ለወንጌሉ : ነው : የተሰዉት

በአሰቃቂ : ሞት : አለፈ : ሕይወታቸው

እልፍ : ምስክር : አይኑ : እያያቸው

ለአደራቸው : ነው : የጨከኑት : ላመኑበት