Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የዘለዓለም ቃልኪዳን — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

በሕይወት ዘመኔ አድርጌ ጓደኛ

የልቤን ሳዋይህ ሆነህ ሚስጥረኛ

በየእለቱ ችግሬም በዝቶ ቢበረታ

ሁኒታውን ሳላይ ታመንኩ በአንተ ብቻ

አላፈርኩብህም ዛሬ አኩርተኀኛል

በድካሜ ሁሉ ብርታትን ሰጥተሃል

አክሊሌ ሆነህ በእኔ ላይ ታይተሃል

ታማኝ ነህ ቃልህን ፈጽመሃል