Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የዘውትር — ለዓለም ጥላሁን

የፍቅሬ መሃል ነህ የመወደዴም ቅኔ

አንዳች አልቆጥብም አሰማለሁ እኔ

የመስዋዕቴን በኩራት የፍቅሬን ፍታ

አዘጋጅቻለሁ ላፈሰው ለጌታ (፪x)