Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የዜማ ጊዜ ደረሰ — አገኘሁ ይደግ

ወይን አብቦ አፈራ

በለስ መልሶ ጐመራ

የዜማ ጊዜ ደረሰ

አምላኬ/እግዚአብሔር ኃይሌን አደሰ (፪x)