Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
የዜማ ጊዜ — ኢየሩሳሌም ነጊያ

ዘሩን ከእምባው ጋር የዘራ

እርኮ ተወስዶ የፈራ

ማሲንቆን አፍሮ የደበቀ

ጠላቱ ወድቆ ደቀቀ

ቡቃያ ደርሶ አፈራ

ወይኑ ዘለላው ጐመራ

በደስታ ነዶውን አጨደ

ማሲንቆውን አወረደ