Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይብዛልኝ መታዘዜ — በረከት ለማ

ግራ ቀኜን ላንተ ትጉ አድርገው

ቀን ሳለ ልሩጥህ መንግስትህን ላስፋው

ደጆቼ ተከፍተው ብርሃኔም በርቶ

የመንግስትህ ጉዳይ ያጥምደኝ በዝቶ

ይብዛልኝ መታዘዜ

ይብዛልኝ ላንተ መሮጤ

ይብዛልኝ የመንግስትህ ጉዳይ

ይክበደኝ ከሌላው በላይ