Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይብዛልህ እንጂ ምስጋና — Bethlehem Wolde

ይብዛልህ እንጂ ምስጋና

ይብዛልህ እንጂ አምልኮዬ

ይብዛልህ እንጂ ክብር

ይብዛልህ እንጂ ጌታዬ

ማብዛት ለኔ ጥማቴ ነው

ያለኝ የምሰጠው ይህን ነው