Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይኸው — ሂሩት ሞገስ

የአባቶቼ አምላክ አላረጀህ

በፊቴ ገበታን አዘጋጀህ

ጠላቶቼ እያዩ በአይናቸው

እራሴን በዘይጥ ቀባህ በፊታቸው