Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይልፈኝ — አስቴር አበበ

ይለፈኝ ባለማዕረጉ ይለፈኝ ባለጸጋው

ይለፈኝ አጃቢ ያለው ይለፈኝ ባለጊዜው

ይለፈኝ ያልኩት ወዳጄ ይለፈኝ የበላ ከእጄ

ይለፈኝ ዘመዴ ያልኩት ገበናዬን ገልጬ ያሳየሁት