Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ይምራል — ሐምሌት በልጁን

ነነዌ በሀጥያት ተዉጣ ተከባ

ሊያጠፋት ሲነሳ ህዝቡ ቢመለስ በብዙ ንስሀ

ቁጣውን አርቆ ምህረቱን አብዝቶ ህዝቡን ቢያስበው

ባርያው ማዘኑ ጌታን መሞገቱ እኮ ለምንነው