ቁጥር 1 · Verse 1
በእርጅና የወለድኩት ልጄ ሞቶብኛል
አጥንቱን ሳያስቀር አውሬ በልቶብኛል
ወደ ሙታን ስፍራ እያዘንኩ እወርዳለሁ
ስለ ዮሴፍ ልጄ ዝምብዬ አለቅሳለሁ
ከልጆቼ ሁሉ ይልቅ እወደው ነበር
ቀሚስ ገዝቼለት ያጌጠች በህብል
ቁጥር 1 · Verse 1
በእርጅና የወለድኩት ልጄ ሞቶብኛል
አጥንቱን ሳያስቀር አውሬ በልቶብኛል
ወደ ሙታን ስፍራ እያዘንኩ እወርዳለሁ
ስለ ዮሴፍ ልጄ ዝምብዬ አለቅሳለሁ
ከልጆቼ ሁሉ ይልቅ እወደው ነበር
ቀሚስ ገዝቼለት ያጌጠች በህብል