Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዛሬም ክበርልኝ — አስፋው መለሰ

እኔ አምልክሃለሁ በደስታ

ዛሬም ክብርልኝ የኔ ጌታ/2

ሸክሜን ወሰድከው አበሳዬን

አስረስተኸኛል መከራዬን/2

ክፉ ያልኳቸውን ቀኖች አሳለፍከኝ

በእጆችህ ደግፈህ ዛሬንም አቆምከኝ/2

ምህረት ቸርነትህ እየተከተሉኝ

በክንፎችህ ጥላ በቤትህ አለሁኝ/2