Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዛሬም አላለቀም ትዕግሥቱ — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ዛሬም አላለቀም ትዕግሥቱ

ባንተ ላይ ምህረቱ

እየሱስ ሲጠራህ ተው ስማው ወደ ሞት አታዝግም

የፀጋ የምህረት ደጁ አልተዘጋም

ቀንና ሌት ሳትል ስትለፋ ስትማስን

ጥሪት ለመሰብሰብ ልትለውጥ ኑሮህን