ማንም ያልፈታውን ማኅተም የፈታህ
በትንሳዔው ጉልበት ሁሉንም የረታህ
በአባቱ ቀኝ አለ መቃብር ፈንቅሎ
ገና ሁሉን ይገዛል ዳግም ተመልሶ (፪x)
ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ
ኢየሱስ የጌቶቹ ጌታ