Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዛሬም ያው ነው — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

በተዘጋ ቤት ውስጥ በፍርሃት ወድቀው

በሐዋርያት መሐል ድንገት ከተፍ ያለው

ሰላም ለእናንተ ይሁን አይዟችሁ ያላቸው

ሞቶ የተነሳው ጌታ ኢየሱስ ነው (2)