በኃጥያት ባርነት ከታሰርንበት
የሞትን ሽታ ካጣጣምንበት
ወደ ፅድቅ አደባባይ ጠርተኸን
በሕይወት መዓዛ ይኸው ታወድን
የጥሪህ ተስፋ አስደናቂ ነው
የርስትህም ክብር እኩያ የለው