Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዘመን መጣ — ዮሴፍ በቀለ

ገመዴ ባማረ ውብ ስፍራ ወደቀችልኝ (፪x)

እርስቴም በእርሱ በኢየሱሴ ተዋበችልኝ (፪x)

እፎይ አሰኘኝ ጌታ ቤቴ ገብት

መራራ የሆነውን ታሪኬን ለውጦ (፪x)