Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዘመን መጣልኝ — መካሻው ካሳ እና ፀባዖት ዕንግዳ

ክረምት አለፈ ጐርፎ አልፎ ሄደ

በለስ ጐመራ ወይኑም አበበ

ዘመን ተሰማ ለፍጥረት ሁሉ

ምህረቱ በዝቷል እስቲ እልል በሉ