Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዘመናት አይለውጡህም — አብርሃም እና እያሱ ተክለማሪያም

ዘምን በዘመን ሲፈራረቅ

ቀኑም ለቀኑ ቦታም ቢለቅ

በዓመታት መሃል በቀናት ቁጥር

ከፍ ከፍ እያልክ የምትከብር (፪x)

የጊዜ ኃይል አይለውጥህም

አንተ ህያው ነህ አትቀየርም

ሚመስልህ የለም የሚገዳደርም

ማነው ኃይልህን የሚከለክልህ (፪x)