Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዘመኔን የሰጠሁት — ተመስገን ማርቆስ

ዘመኔን የሰጠሁት

ጉብዝናዬን ለእርሱ ያደረኩት

አልጣለኝም አልረሳኝም

ይዞ ሲመራኝ ሲያስመልጠኝ

ሲያሻግረኝ ዛሬን አሳየኝ (፪x)