Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዘመኑ አስፈሪ ቢሆንም — ደረጀ ከበደ

ዘመኑ አስፈሪ ቢሆንም

የጌታ ፀጋ አላነሰንም

ዲያቢሎስ ቢራቀቅ ቢመጥቅ

አይተኛም እኛን የሚጠብቅ (፪x)