Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዝናው ይነገር የአምላኬ — ታደሰ መኩሪያ

ዝናው ይነገር ፣ የአምላኬ ዝናው ይነገር

ዝናው ይነገር ፣ የኢየሱስ ዝናው ይነገር

ዝናው ይነገር ፣ የጌታ ዝናው ይነገር

ዝናው ይነገር ፣ የውዴ ዝናው ይነገር

ዝናው ይነገር (፬x)

የምሕረቱ ዝናው ይነገር