Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዘንድሮ ሰዎች — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

አይደለህም ሰዎች እንደሚሉት

አይደለህም ብዙዎች እንደሚናገሩት

አይደለህም ሁኔታ እንደሚያወራው

አይደለህም ሰነፍ እንደሚናገረው

አምላኬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ

ጌታዬ ቃልህ እንደሚልህ ነህ

እንደሚልህ ነህ ልክ እንደ ቃልህ