Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዝናው ይወራ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ዝናውን ለሰማው እጅግ ያስፈራል

ባለዝና እንደሱ ከየት ይገኛል

በዘመናት መሃል ይታወቃል

ብቻውን የበላይ ሆኖ ይኖራል