Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዙፋኑ ላይ — መሥፍን ማሞ

ዓይኖቼ አይተውህ እጅጉን ፈዘዙ

የፍቅርን እንባ አወጡ ከቶ ሳይታዘዙ

ነፍሴም አልቻለችም መድሃኒቷን ስታይ

ከጐኑ ስትሆን ከዚያ ዙፋኑ ላይ

ዙፋኑ ላይ ፤ ዙፋኑ ላይ ፤ ከዚያ ዙፋኑ ላይ (፪x)