አልረሳም እኔ
Alresam Enie
2014 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ከየት እንዳነሳኸኝ እኔ አውቃለሁኝ
ልሞት አንድ እርምጃ ቀርቶኝ በአንተ ሕይወት ዘራሁኝ
አዝማች · Chorus
አልረሳም እኔ የትላንቱን ችግር
አልረሳም እኔ የትላንቱን ሃዘን
ጌታ ባትደርስልኝ ተረስቼ ነበር
ቁጥር 2 · Verse 2
እናት ልጇን ብትረሳም
ደጉ እየሱስ ግን ሰውን አይረሳም
አይታክተው ሰውን መርዳት
ይሸከማል እስከ ሽበት
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ