ድባን ወለሊ
Deban Weleli
2017 · ትራክ 2 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
(አገውኛ)
ስሙን ባርኪው ባርኪው (ይለኛል)፪
አመስግኚ አመስግኚ (ይለኛል)፪
አምላከ ሆይ እወድሃለሁ
ወለላይ አባቴ እለሃለሁ(፪)
መልካምነትህን አይቼ
መጣሁ ላመሰግን ወድጄ
መጣሁ ላመሰግን ፈቅጄ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ
Deban Weleli
2017 · ትራክ 2 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
(አገውኛ)
ስሙን ባርኪው ባርኪው (ይለኛል)፪
አመስግኚ አመስግኚ (ይለኛል)፪
አምላከ ሆይ እወድሃለሁ
ወለላይ አባቴ እለሃለሁ(፪)
መልካምነትህን አይቼ
መጣሁ ላመሰግን ወድጄ
መጣሁ ላመሰግን ፈቅጄ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ