Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የገና ደስታ

Yegena Desta

2024 · ትራክ 3 · 4:05 · አማርኛ · የገና, የልጆች

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ገና ገና የገና በዓል

ደስ ይበለን ሁላችን

ጌታ ተወልዷልና

በቤተልሔም ከተማ

እንዘምራለን እንደሰታለን

የገና በዓል ደርሷል

አዳኝ ተወልዷልና

ደስታችን ሞልቷል

እረኞች በሜዳ ሳሉ

መልአክ ተገለጠላቸው

ታላቅ ደስታ ነገራቸው

ክርስቶስ መወለዱን

እንዘምራለን እንደሰታለን

የገና በዓል ደርሷል

አዳኝ ተወልዷልና

ደስታችን ሞልቷል

ምንጭ፦ ግጥሙ ለ Lyriqa በቀጥታ የቀረበ/የተዘጋጀ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ