የፍቅር አምላክ
Yefiker Amlak
2024 · ትራክ 2 · 5:25 · አማርኛ · አምልኮ
ቁጥር 1 · Verse 1
ፍቅርህን ልለካ ብሞክር
ስፋቱ ከአድማስ ይረዝማል
ጥልቀቱን ልመረምር ብል
ከባሕር በታች ይወርዳል
አዝማች · Chorus
የፍቅር አምላክ ነህ አንተ
ፍቅርህ አይለካም
የፍቅር አምላክ ነህ አንተ
ፍቅርህ አያልቅም
ቁጥር 2 · Verse 2
ገና ኃጢአተኛ ሳለሁ
ስለ እኔ ሞተልኝ
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር
ማንም የለውም
አዝማች · Chorus
የፍቅር አምላክ ነህ አንተ
ፍቅርህ አይለካም
የፍቅር አምላክ ነህ አንተ
ፍቅርህ አያልቅም
ምንጭ፦ ግጥሙ ለ Lyriqa በቀጥታ የቀረበ/የተዘጋጀ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ