ሕይወቴ ነው
Hiwote New
2010 · ትራክ 4 · 6:21 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ሕይወቴ ነው ነው
ሰላሜ ነው ነው
እረፍቴ ነው ነው
የምመካበት ሌላ ምን አለኝ
ለእኔስ ኢየሱሴ ካለኝ
ቁጥር 1 · Verse 1
ኦ! ለእኔስ ኢየሱስ ጌታዬ ሰላሜ ነው ነው ደስታዬ
ለነፍሴ ሰጪ እርካታ አለኝ ለኔ ውድ ጌታ
አዝማች · Chorus
ሕይወቴ ነው ነው
ሰላሜ ነው ነው
እረፍቴ ነው ነው
የምመካበት ሌላ ምን አለኝ
ለእኔስ ኢየሱሴ ካለኝ
ቁጥር 2 · Verse 2
ሰላሜ እንደ ወንዝ ጅረት የሚፈስ ነው ሳያቋርጥ
የሰላም ምንጩ ኢየሱስ ነው ደስታውም ለልጅ ልጅ ነው
አዝማች · Chorus
ሕይወቴ ነው ነው
ሰላሜ ነው ነው
እረፍቴ ነው ነው
የምመካበት ሌላ ምን አለኝ
ለእኔስ ኢየሱሴ ካለኝ
ቁጥር 3 · Verse 3
እረፍቴ በኢየሱስ ላይ ነው በበጎቹ እረኛ ላይ ነው
እረፍቴን የሚያደፈርስ ማንም የለም ካለኝ ኢየሱስ
አዝማች · Chorus
ሕይወቴ ነው ነው
ሰላሜ ነው ነው
እረፍቴ ነው ነው
የምመካበት ሌላ ምን አለኝ
ለእኔስ ኢየሱሴ ካለኝ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ