Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ከየት እንዳነሳኝ

Keyet Endanesagn

2019 · ትራክ 3 · 6:50 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ከየት : እንዳነሳኝ : አውቃለው

እንዴት : እንደረዳኝ

ጌታ : መድኔ : ራርቶልኝ

ከምን : እንወጠጣው

የምመካበት : የለኝም

ትምክቴ : እግዚአብሔርነው

ሁሉን : መልካም : ያደረገው

ያቆመኝ : ጌታ : ነው

እግዚአብሔር : ድንቅ : ነው

ምስጋናም : ዝማሬም : አምልኮዬም : ለእርሱ : ነው

ጭብጨባም : እልልታም : ይሁን : ለሚገባው

እግዚአብሔር : የታደገው : ይዘምር (x2)

አገር : ይስማ : ማዳኑን : ይናገር

ይውጣ : በአደባባዩ : ምስጋናው (x2)

ለጌታ : ክብር : ይሁን : ይንገስ : በማደሪያው

ፍቅሩን : ልዘምር : እሀሀ : የእርሱን : ውለታ

ከየት : እንዳነሳኝ : አሀሀ : እንዳልዘነጋ

መቆሜ : በእርሱ : ነው : በጌቶቹ : ጌታ (x2)

ከየት : እንዳነሳኝ : አውቃለው

እንዴት : እንደረዳኝ

ጌታ : መድኔ : ራርቶልኝ

ከምን : እንወጠጣው

የምመካበት : የለኝም

ትምክቴ : እግዚአብሔርነው

ሁሉን : መልካም : ያደረገው

ያቆመኝ : ጌታ : ነው

እግዚአብሔር : ድንቅ : ነው

ምስጋናም : ዝማሬም : አምልኮዬም : ለእርሱ : ነው

ጭብጨባም : እልልታም : ይሁን : ለሚገባው

ያበጃጀው : መንገዴን : ጌታ : ነው (x2)

እድል : ሰጠኝ : ማዳኑን : እንዳወራው

ፈቀደልኝ : በዜማ : እንዳከብረው (x2)

ከቅዱሳኑ : ጋራ : አብሬ : እንዳመልከው

(ይጨመርለት : አሀሀ : ይድመቅ : እልልታው

እንደኔ : አይነቱን : አሀሀ : ከአፈር : ላነሳው

አልረሳም : ምህረቱን : እየስስ : ወዳጄ : ነው) (x2)

ከየት : እንዳነሳኝ : አውቃለው

እንዴት : እንደረዳኝ

ጌታ : መድኔ : ራርቶልኝ

ከምን : እንወጠጣው

የምመካበት : የለኝም

ትምክቴ : እግዚአብሔርነው

ሁሉን : መልካም : ያደረገው

ያቆመኝ : ጌታ : ነው

እግዚአብሔር : ድንቅ : ነው

ምስጋናም : ዝማሬም : አምልኮዬም : ለእርሱ : ነው

ጭብጨባም : እልልታም : ይሁን : ለሚገባው

እላፈርኩም : ጠርቼው : ወዳጄን (x2)

ታድጏታ : በፍቅሩ : ህይወቴን

እግዚአብሔር : ያረገልኝ : ታምር : ነው (x2)

አይደክመኝም : ባመልከው : እያልኩኝ : ጌታ : ነው

(መች : ይገልፀዋል : አሀሀ : የእርሱን : ቸርነት

ቀንና : ሌሊት : አሀሀ : ቢዘመርለት

አሁንም : አሁንም : ምስጋናን : ላምጣለት) (x2)

ከየት : እንዳነሳኝ : አውቃለው

እንዴት : እንደረዳኝ

ጌታ : መድኔ : ራርቶልኝ

ከምን : እንወጠጣው

የምመካበት : የለኝም

ትምክቴ : እግዚአብሔርነው

ሁሉን : መልካም : ያደረገው

ያቆመኝ : ጌታ : ነው

እግዚአብሔር : ድንቅ : ነው

ምስጋናም : ዝማሬም : አምልኮዬም : ለእርሱ : ነው

ጭብጨባም : እልልታም : ክብር : ለሚገባው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ