Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

መዳኔን በነፃ

Medane Benetsa

ትራክ 6 · 4:47 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

መዳኔን በነፃ አደረገው (x2)

መትረፍዬ በነፃ አደረገው (x2)

ምንም ክፍያ ስለ ማይመጥ ነው (x2)

ምንም ስጦታ ስለማይመጥ ነው (x2)

የምስራች ወሬ ሰፈሬ ደረሰ

እየሱሴ መጣ ከቤቴ

ህይወቴ ታደሰ x2

ያለምንም ውጣድ ነው

እየሱስ አምላኬ የሆነው

ያለምንም ድካም ዝለት ነው

እየሱስ አባቴ የሆነው

ዘር እና ጎሳዬን አለየ መጥቶ ሲያድነኝ

የጠፉን በሚፈልግ መንፈስ እንድያው ወደደኝ

እባብሎ ልቤን እሸፍቶ መረብ አስጥሎኝ

እስክ ሞት የታዘትን መንገድ አሳዬኝ

እሱ ነው የፍቅርን ፊድል ሀሁ ያስተማረኝ

እሱ ነው ሰው ሳይቀብልኝ የተቀበለኝ

እሱ ነው ከነማንቴ እቅፍ ያረገኝ፤

እየሱስን የምተርክብት ምን ቅለት ለገኝ

መዳኔን በነፃ አደረገው (x2)

መትረፍዬ በነፃ አደረገው (x2)

ምንም ክፍያ ስለ ማይመጥ ነው (x2)

ምንም ስጦታ ስለማይመጥ ነው (x2)

ለከዳው ለሁጥያተኛ ወዳጅ ለምስኪም ዳኛ

እንዳውም አዋዋሉን ሳይቀር ሆኖ ዝቅትኛ

ተዋርዶ ራሱን ባዶ አድርጎ ሆኖ ትሁተኛ

ለህይወቴ ምሳሌ እየሆነኝ የሱሶ ነው ብቸኛ

እሱ ነው ለሰዎች ሳሳየው የማላፍርበት

እሱ ነው የማወራው ወጌ ከሰውስጫወት

እሱ ነው የምወተውተው የነፍሴ ጩህት ፤

ዘላለም ስባርከው ልኑር ዘሬ ይገዛለት ፤

መዳኔን በነፃ አደረገው (x2)

መትረፍዬ በነፃ አደረገው (x2)

ምንም ክፍያ ስለ ማይመጥ ነው (x2)

ምንም ስጦታ ስለማይመጥ ነው (x2)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ