ምን እመልሳለሁ
Min Emelsalehu
2023 · ትራክ 2 · 5:10 · አማርኛ · ምስጋና
ቁጥር 1 · Verse 1
ስለ ውለታህ ሁሉ ምን እመልሳለሁ
ስለ ቸርነትህ ምን እከፍላለሁ
የማመሰግንበት ቃል አጠረኝ
ልቤ ሞልቶ ፈሰሰ
አዝማች · Chorus
ሕይወቴን እሰጣለሁ መባ ይሁን
ዘመኔን አበረክታለሁ ላንተ
ይህ ብቻ ነው ያለኝ የምከፍለው
ራሴን ላንተ መስጠት ነው
ቁጥር 2 · Verse 2
የድነት ጽዋ አነሳለሁ
ስምህን እጠራለሁ
ስእለቴን እፈጽማለሁ
በሕዝብህ ሁሉ ፊት
አዝማች · Chorus
ሕይወቴን እሰጣለሁ መባ ይሁን
ዘመኔን አበረክታለሁ ላንተ
ይህ ብቻ ነው ያለኝ የምከፍለው
ራሴን ላንተ መስጠት ነው
ምንጭ፦ ግጥሙ ለ Lyriqa በቀጥታ የቀረበ/የተዘጋጀ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ