ቃልህ
Qaleh
2014 · ትራክ 4 · 5:15 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አቤቱ ቃልህ እውንት ነው
የተናገርከውም እውነት ነው
አቤቱ ቃልህ ሕይወት ነው
ከአንተ የሚወጣው ሕይወት ነው
ሰምቶ ላመነበት እውነት ነው
አምኖ ላረገውም ሕይወት ነው /2
ቁጥር 2 · Verse 2
ነብሴ አውቃለች እውነት መሆንህን
ነብሴ አውቃለች ሰላም መሆንህን
ያለ ቃልህ ሕይወት የለም ብላ
ታመልክሃለች ሁሉን ነገር ጥላ
አዎ ነብሴ ሚታየውን ትታ
አዎ ነብሴ ሚሰማውን ትታ
ነብሴ ነብሴ የውጭውን ትታ
ነብሴ ነብሴ ሁኔታውን ትታ
ያቆመኛል አለች ቃልህን ተጠግታ
ያቆመኛል አለች ቃልህን ተጠግታ
አዝማች · Chorus
እውነት ነው እውነት ነው ትረዳታለህ
እውነት ነው እውነት ነው ታቆማታለህ
እውነት ነው እውነት ነው ታፀናታለህ
እውነት ነው እውነት ነው ትረዳታለህ
ከምንም ከማንም ትበልጥባታለህ
በሚረባት መንገድም ታስኬዳታለህ /2
ቁጥር 3 · Verse 3
በፊትህማ ምታገኘው ሰላም
በፊትህማ ምታገኘው ደስታ
በቃልህማ ምታፈኘው እረፍት
በቃልህማ ምታፈኘው አቅም
ማን ሊተካው ለእርሳ ማን ሊተካው ለእርሳ
እውነት ነው እግዚአብሔር አንተ ነህ ንጉሷ
አንተ ነህ ንጉሷ የጥያቄ መልሷ
አንተን ታይሃለች አንተን ታይሃለች
አንተን ትሠማለች አንተን ትሠማለች
ትደገፍሃለች ትደገፍሃለች ትደገፍሃለች ትደገፍሃለች
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ