ጤው አትለየኝ
Tew Atileyegn
ቁጥር 1 · Verse 1
ካንተ ተለይቼ የት እሄዳለሁ
ከመንፈስህስ ወዴት እሸሻለሁ
ሰማይ ብወጣ አንተ አለህ
ሲኦል ብወርድ እዚያም ትገኛለህ
አዝማች · Chorus
ጤው አትለየኝ ከጎኔ
ብርሃንህን አታጥፋብኝ
ያለ አንተ መኖር አልችልም
ሕይወቴ አንተ ነህና
ቁጥር 2 · Verse 2
በንጋት ክንፍ ብበር
በባሕር ዳር ብቀመጥ
በዚያም እጅህ ትመራኛለች
ቀኝህም ትይዘኛለች
አዝማች · Chorus
ጤው አትለየኝ ከጎኔ
ብርሃንህን አታጥፋብኝ
ያለ አንተ መኖር አልችልም
ሕይወቴ አንተ ነህና
ምንጭ፦ ግጥሙ ለ Lyriqa በቀጥታ የቀረበ/የተዘጋጀ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ