ተወለደልን
Teweledelen
ትራክ 1 · 3:48 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በዳዊት ንጉሥ ከተማ
መድሃኒት የሆነ ጌታ
ኢየሱስ ተወለደልን
እነሆ ደስ ደስ አለን (፪x)
አዝማች · Chorus
ተወለደልን (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አዝነን ነበር በጨለማው
ተስፋ ጠፍቶ የሚሰማ
በማሪያም ማህጸን አደረ
የመድሃኒት ተስፋ አበሰረ
አዝማች · Chorus
ተወለደልን (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ተወለደልን ኢየሱስ
ተወለደልን
በሞት አገር የነበሩ
በዲያቢሎስ የታሰሩ
ነጻነት ከሰማይ አገኙ
ምሥጋናን ለአምላክ ያሰማሉ
አዝማች · Chorus
ተወለደልን (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ተወለደልን መድሃኒት
ተወለደልን
ምድር ሆይ አልፎልሻል
እግዚአብሔር አስሻል
ሕዝቦችሽ መፈታት አገኙ
በአማኑኤል ስለተጐበኙ
ምድር ሆይ ኧረ አልፎልሻል (አልፎልሻል)
ኢየሱስ ተወልዶልሻል
ሕዝቦችሽ መፈታት አገኙ
በአማኑኤል ስለተጐበኙ
ኃይለኛ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ