አሳቢዬ
Asabiyie
2014 · ትራክ 2 · አማርኛ
በሃሩሩ ስትረዳኝ ያየሁህ
አሳቢዬ ልበልህ
ተናግሬ አመስግኜ ባይበቃኝም
ለእኔ እንዳንተ ማንም የለም
አዝማች · Chorus
በሃሩሩ ስትረዳኝ ያየሁህ
አስታዋሼ ልበልህ
ተናግሬ አመስግኜ ባይበቃኝም
ለእኔ እንዳንተ ማንም የለም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ
Asabiyie
2014 · ትራክ 2 · አማርኛ
በሃሩሩ ስትረዳኝ ያየሁህ
አሳቢዬ ልበልህ
ተናግሬ አመስግኜ ባይበቃኝም
ለእኔ እንዳንተ ማንም የለም
አዝማች · Chorus
በሃሩሩ ስትረዳኝ ያየሁህ
አስታዋሼ ልበልህ
ተናግሬ አመስግኜ ባይበቃኝም
ለእኔ እንዳንተ ማንም የለም
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ