Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ኢየሱስ አለ

Eyesus Ale

2014 · ትራክ 1 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አንተ ስትመጣ አንተ ስትመጣ

እኔ ነኝ ያለው ጠላት ተመታ

አንተ ስትገባ አንተ ስትገባ

በድል ተወጥቶ በድል ተገባ

ልወራረድ ልሂድ ደግሞ

የለም ያሉኝ ብዙ ብዙ ናቸው

ማን እንደሆንክ የት እንደሆንክ

?? ስምህን ልንገራቸው

ተጀምሮ ውርርዱ

አለ ላሉት ከየት ከየት ይምጣ

አለ በሉ እንጂ ቅዱሳኖች

የጠራሁት ጌታ ይኸው መጣ

ኧረ አለ ኢየሱስ አለ(፪)

ኧረ አለ ኢየሱስ አለ(፪)

ግኡዝ እንኳን ስምህን እያወዳደሱ

በዜማ በቅኔ ክብርህን ያውሱ

ምሥጋናን የሚወድ ቅኔ ቅኔ ያለው

በገናውን ይዞ አንተን ያክብረው

ምሥጋናዬ ይኸው ለጌታዬ

አምልኮዬ ለእርሱ ለአለኝታዬ(፪)

አንተ ስትመጣ አንተ ስትመጣ

እኔ ነኝ ያለው ጠላት ተመታ

አንተ ስትገባ አንተ ስትገባ

በድል ተወጥቶ በድል ተገባ

ልወራረድ ልሂድ ደግሞ

የለም ያሉኝ ብዙ ብዙ ናቸው

ማን እንደሆንክ የት እንደሆንክ

?? ስምህን ልንገራቸው

ተጀምሮ ውርርዱ

አለ ላሉት ከየት ከየት ይምጣ

አለ በሉ እንጂ ቅዱሳኖች

የጠራሁት ጌታ ይኸው መጣ

ኧረ አለ ኢየሱስ አለ(፪)

ኧረ አለ ኢየሱስ አለ(፪)

ስለስምህ ሲነሳ እኔ የሚገርመኝ

ና ባልኩበት ቦታ ላይ ቀድመህ ስትገኝ

ይህን ያዩ ዓይኖቼ ክብርን ይሰጡሃል

ጠላት ዓይኑ እያየ ስምህ ይከብራል

ምሥጋናዬ ይኸው ለጌታዬ

አምልኮዬ ለእርሱ ለአለኝታዬ(፪)

አንተ ስትመጣ አንተ ስትመጣ

እኔ ነኝ ያለው ጠላት ተመታ

አንተ ስትገባ አንተ ስትገባ

በድል ተወጥቶ በድል ተገባ

ልወራረድ ልሂድ ደግሞ

የለም ያሉኝ ብዙ ብዙ ናቸው

ማን እንደሆንክ የት እንደሆንክ

?? ስምህን ልንገራቸው

ተጀምሮ ውርርዱ

አለ ላሉት ከየት ከየት ይምጣ

አለ በሉ እንጂ ቅዱሳኖች

የጠራሁት ጌታ ይኸው መጣ

ኧረ አለ ኢየሱስ አለ(፪)

ኧረ አለ ኢየሱስ አለ(፪)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ