እግዚአብሔር ያለው
Egziabher Yalew
አማርኛ
አዝማች · Chorus
እግዚአብሄር ያለው ይሆናል
ሃሳቡን ማን ይሽረዋል
እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል
ሚረባንን እርሱ ያውቃል
ቁጥር 1 · Verse 1
አንተ ስትሰራ ሚያግድህ
ምን አለ ሚገዳደርህ
ሁሉን እንዳልከው ይሆናል
ከቃልህ ማን ፈቀቅ ይላል 2*
ቁጥር 2 · Verse 2
እግዚአብሄር ያለው ይሆናል
ሃሳቡን ማን ይሽረዋል
እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል
ሚረባንን እርሱ ያውቃል
ቁጥር 3 · Verse 3
ለእኛ የምታስበው
በጎና እጅግ ሰላም ነው
የመልካም ሁሉ ምንጭ አንተ ነህ
በቃልህ ሁሌ ትገኛለህ
ቁጥር 4 · Verse 4
እግዚአብሄር ያለው ይሆናል
ሃሳቡን ማን ይሽረዋል
እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል
ሚረባንን እርሱ ያውቃል
ጌታዬ አንተ ትክክል ነህ
ስራህን ትመዝናለህ
በጊዜው ሁሉ ትሰጣለህ
ፈቃድክን ትፈጽማለህ 2*
አዝማች · Chorus
እግዚአብሄር ያለው ይሆናል
ሃሳቡን ማን ይሽረዋል
እግዚአብሄር ያለው ይበልጣል
ሚረባንን እርሱ ያውቃል
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ