እንደገና
Endegena
2013 · ትራክ 4 · 4:33 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አይሁንልህ ብሎ ጠላት ሲረግመኝ
ወድቆ ቀረ እያሉ ሲሳሳቁብኝ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
የእኔ አምላክ ስለ እኔ እጁን ቢዘረጋ
የመሸውን ሕይወቴ እንደገና ነጋ (፪x)
አዝማች · Chorus
እንደገና ነጋ እንደገና (እንደገና) (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
እንደገና ነጋልኝ
የሞት ደፋጅ ተዘጋልኝ (፪x)
ጠላቴ ሲፈልገኝ ሟርተኞች ሲፈልጉኝ (፪x)
አይነካም የሚል ምልክት አለኝ (፱x)
ቁጥር 4 · Verse 4
አይሁንልህ ብሎ ጠላት ሲረግመኝ
ወድቆ ቀረ እያሉ ሲሳሳቁብኝ (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
የእኔ አምላክ ስለ እኔ እጁን ቢዘረጋ
የመሸውን ሕይወቴ እንደገና ነጋ (፪x)
አዝማች · Chorus
እንደገና ነጋ እንደገና (እንደገና) (፬x)
ቁጥር 6 · Verse 6
ለፋ ደከምክ ከእጅ ላብ ግባ
እንደው ልፋ ሲልህ
እንደው ድከም ሲልህ
ትደክማለህ ለካ
እኔን የሚጠብቅ ደክሞት የማይተኛ
መሆኑን እወቀው እንዳለኝ እረኛ (፪x)
ቁጥር 7 · Verse 7
(ኦሮምኛ?)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ