እስትንፋስ አለኝ
Estenfas Alegn
2021 · ትራክ 3 · 6:14 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እስትንፋስ አለኝ ላመስግን 4x
እስትንፋስ ያላችሁ አመስግኑ 4x
እስትንፋስ አለኝ ላመስግን 4x
ተመስገን ልበልህ ተመስገን 2x
ተባረክ ልበልህ ተባረክ 2x
እንትንፋስ እያለኝ አሀሀ መናገር እየቻልኩ ኦሆ
እንዴት ዝም ብዬ እመለከታለሁ
ድምፄን ከፍ አድርጌ ተመስገን እላለሁ
ስምህን እጠራዋለሁ
ኢየሱስ ብዬ እልሀለሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ