አስደናቂ ነህ
Asdenaqi Neh
2021 · ትራክ 2 · 5:38 · አማርኛ
ታላቅነትና ሀይል ክብርም ድልና ግርማ
ኣንተ በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልህ (ራስ ነህና) 2x
አስደናቂ ነህ ፤ አስገራሚ ነህ
በዘመናት መሃል (የለም ሚመስልህ)፭X
አዝማች · Chorus
ክቡርና ክብር ያለው ባለግርማ የተቀደሰ ነው 2x
(የተቀደሰ ነው)4x
ባንተ እደነቃለሁኝ (ዝምብዬ)3x
ባንተ እገረማለሁኝ (ጌታዬ)3x
ጌታዬ3x ኢየሱሴ3x
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ