Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ክብሬ

Kebrie

2012 · ትራክ 3 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

{ክብሬ ፣ ልበልህ ክብሬ

ወጌ ፣ ልበልህ ማዕረጌ

በአንተ ነው ሁሉን ማለፌ} (፪X)

ከዓለት ንቃቃት ስበህ ላወጣኸኝ

በሕይወት እንድኖር ላደረግህልኝ

{አለኝ ምሥጋና አለኝ

አለኝ ክብር አለኝ

አለኝ ውዳሴ አለኝ

አለኝ ቅዳሤ አለኝ} (፪X)

አስመልጦኛል ታሪክን ሠርቶ

በቀራንዮ ዕዳዬን ከፍሎ

ታዲያ ለኢየሱስ ለሆነኝ ሕይወት

መች ይበቃዋል ብዘምርለት?

{ክብሬ ፣ ልበልህ ክብሬ

ወጌ ፣ ልበልህ ማዕረጌ

በአንተ ነው ሁሉን ማለፌ} (፪X)

ከዓለት ንቃቃት ስበህ ላወጣኸኝ

በሕይወት እንድኖር ላደረግህልኝ

{አለኝ ምሥጋና አለኝ

አለኝ ክብር አለኝ

አለኝ ውዳሴ አለኝ

አለኝ ቅዳሤ አለኝ} (፪X)

ለአንተ ብቻ ክብር

ለአንተ ብቻ አምልኮ

ይገባሃል ስግደት

ይገባሃል አምልኮ

ለዘለዓለም ክበር

ክበር ለዘለዓለም

ሸክሜ ከላዬ ፣ ተንከባለለ

ይኸው ዛሬማ ፣ ቀና ብያለሁ

ተቀይሮልኝ ሁሉ ታሪኬ

ዕጣ ደረሰኝ ሆንከኝ አምላኬ

{ክብሬ ፣ ልበልህ ክብሬ

ወጌ ፣ ልበልህ ማዕረጌ

በአንተ ነው ሁሉን ማለፌ} (፪X)

ከዓለት ንቃቃት ስበህ ላወጣኸኝ

በሕይወት እንድኖር ላደረግህልኝ

{አለኝ ምሥጋና አለኝ

አለኝ ክብር አለኝ

አለኝ ውዳሴ አለኝ

አለኝ ቅዳሤ አለኝ} (፪X)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ