Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ምህረትህ

Mehereteh

2012 · ትራክ 2 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ!

መሐሪ ጌታ!

ርኅሩኅ ጌታ!

ምሕረትህ ፣ ባይበዛልኝ

ይቅርታህ ፣ ባይሆንልኝ

ፍቅርህ ፣ ባይበዛልኝ

እንዴት እሆን ነበር እኔማ? (፭X)

ብዙ ብዙ

ብዙ ነገር

በሕይወቴ ሲቀያየር

ነፍሴ ዝላ ተጐሳቁላ

አንተ እኮ ነህ

ይቅር ያልካት

ከድካሟ

አንተ ነህ (አንተ ነህ) ኢየሱስ

የሆንኸኝ ብርታት

አቅሜ (አቅሜ)

ጉልበቴ (ጉልበቴ)

የመኖር ምክንያቴ (ምክንያቴ)

አቅሜ (አቅሜ)

ጉልበቴ (ጉልበቴ)

(ለዘላለም የያዝኸኝ)

የመኖር ምክንያቴ

(ኢየሱስ ባለብዙ ምሕረት)

ባለብዙ ቸርነት

ኢየሱሴ!

ምሕረትህ ፣ ባይበዛልኝ

ይቅርታህ ፣ ባይሆንልኝ

ፍቅርህ ፣ ባይበዛልኝ

እንዴት እሆን ነበር እኔማ? (፭X)

ኢየሱስ ባለብዙ ምሕረት

ባለብዙ ቸርነት

እኔ እኔ

እኔማ ፣

ስንከራተት

በጨለማ

እግሬ ሲፈጥን

ለኩነኔ ፣

አንተ አዳንኸኝ

ጣልቃ ገብተህ

በመንገዴ

አንተ ነህ (አንተ ነህ)

ኢየሱስ (ኢየሱስ)

የሆንኸኝ ብርታቴ

አቅሜ (አቅሜ)

ጉልበቴ (ጉልበቴ ነህ)

(እግዚአብሔር ዓብ)

የመኖር ምክንያቴ

አቅሜ ፣ (እግዚአብሔር ዓብ)

ጉልበቴ (እግዚአብሔር ዓብ)

ጉልበቴ ነህ

የመኖር ምክንያቴ

አንተ ነህ (አንተ ነህ)

ኢየሱስ (ኢየሱስ)

የሆንኸኝ ብርታቴ

አቅሜ (አቅሜ)

ጉልበቴ (ጉልበቴ)

የመኖር ምክንያቴ

(ምክንያት ሆነኸኝ)

(እግዚአብሔር ዓብ)

አቅሜ (ለዘላለም)

ግልበቴ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ