Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ማራናታ

Maranatha

2002 · ትራክ 7 · 6:28 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ኦ ማራናታ (2) እላለሁ

ናልኝ (2) ና አሀሀሀ ናፍቄሀለሁ X2

እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ (2) እሄዳለሁ

ጌታዬን ፊትለፊት ላየው ሁ ሁ ሁ

እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ እበራለሁ

እዚህ አልኖርም በቅርቡ እነጠቃለሁ

የመሬት ስበት አይዘኝም

ሁኔታዎች አያስቀሩኝም

መንፈሱ በኔ ስላለ ጥሼዉ እወጣለሁ ሁሉንም

የማምነው ተሰፋዬ ይሄ ነው ይመጣል እነጠቃለሁ

ኦ ማራናታ (2) እላለሁ

ናልኝ (2) ና አሀሀሀ ናፍቄሀለሁ X2

እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ (2) እሄዳለሁ

ጌታዬን ፊትለፊት ላየው ሁ ሁ ሁ

እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ እበራለሁ

እዚህ አልኖርም በቅርቡ እነጠቃለሁ

በሚያስደንቅ ክብር ነው እየሱስ የሚገለጠው

የሱ የሆኑትን ሊነጥቅ ጥቂት ነው (2) የቀረው

ጌታ እኮ በቅርብ ይመጣል በደመና ይመለሳል (2)

ኦ ማራናታ (2) እላለሁ

ናልኝ (2) ና አሀሀሀ ናፍቄሀለሁ X2

እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ (2) እሄዳለሁ

ጌታዬን ፊትለፊት ላየው ሁ ሁ ሁ

እሄዳለሁ ሁ ሁ ሁ እበራለሁ

እዚህ አልኖርም በቅርቡ እነጠቃለሁ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ