ምሥጋና ይሁን
Mesgana Yehun
ትራክ 1 · 3:23 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ይሁን ምሥጋና
ምሥጋና ለእርሱ ምሥጋና
ይዘመናቱ የታሪክ ጌታ
የእኛ ኢየሱስ የማይረታ (፪x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ብዙ ብርቱዎች በምድር ነበሩ
ሊገዳደሩ ፍፁም የጣሩ
ስራቸው ሁሉ እንደጉም በኗል
አንተ ግን ጌታ ዛሬም ከብረሃል
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ይሁን ምሥጋና
ምሥጋና ለእርሱ ምሥጋና
ይዘመናቱ የታሪክ ጌታ
የእኛ ኢየሱስ የማይረታ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
በዘመናት ውስጥ የተቋቋመህ
ከቶ ማን ነበር አንተን የረታህ
ትጥቅህ ጠንካራ ብርቱ ሰልፈኛ
የእኛ ኢየሱስ ታላቅ ጦረኛ
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ይሁን ምሥጋና
ምሥጋና ለእርሱ ምሥጋና
ይዘመናቱ የታሪክ ጌታ
የእኛ ኢየሱስ የማይረታ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
በምድር በሰማይ ይህ ሥልጣን ያለህ
ፍጥረታት ሁሉ የሚሰግዱልህ
ሞገስህ ትልቅ ወሰን የሌለው
የእስራኤል ቅዱስ ሚመስልህ ማነው
አዝማች · Chorus
ምሥጋና ይሁን ምሥጋና
ምሥጋና ለእርሱ ምሥጋና
ይዘመናቱ የታሪክ ጌታ
የእኛ ኢየሱስ የማይረታ (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ