Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ቃል ኪዳን

Qal Kidan

2015 · ትራክ 1 · 5:05 · አማርኛ · የተስፋ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የገባኸው ቃል አይወድቅም

የማለው መሐላ አይለወጥም

ሰማይና ምድር ቢያልፉም

ቃልህ ጸንቶ ይኖራል

ቃል ኪዳንህን አስባለሁ

በተስፋህ ላይ ቆሜአለሁ

አንተ ታማኝ ነህ ለዘላለም

የማትዋሽ አምላክ ነህ

ለአብርሃም የማልከው

እስከ ዛሬ ድረስ ቆሟል

ትውልድ አልፎ ትውልድ ቢመጣ

ምሕረትህ አልተቋረጠም

ቃል ኪዳንህን አስባለሁ

በተስፋህ ላይ ቆሜአለሁ

አንተ ታማኝ ነህ ለዘላለም

የማትዋሽ አምላክ ነህ

ምንጭ፦ ግጥሙ ለ Lyriqa በቀጥታ የቀረበ/የተዘጋጀ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ