Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ስሙት ልጆች

Simut Lijoch

2019 · ትራክ 4 · 3:40 · አማርኛ · የልጆች

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ትንንሽ እጆች አጨብጭቡ

ትንንሽ እግሮች ዝለሉ

ጌታ ይወደናል እኛን ልጆች

ኑ አብረን እንዘምር

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ

ልጆች እንዘምራለን

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ

ጌታን እናመሰግናለን

ትንሽ ብንሆንም እንችላለን

ስሙን ማክበር እናውቃለን

እንደ ዳዊት በደስታ

ለጌታ እንዘምራለን

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ

ልጆች እንዘምራለን

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ

ጌታን እናመሰግናለን

ምንጭ፦ ግጥሙ ለ Lyriqa በቀጥታ የቀረበ/የተዘጋጀ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ